“እየተመዘገበ ላለው የግብርና እድገት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ትልቅ ድርሻ ይወስዳሉ” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ለአመቻች ባለሙያዎች ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ልማት ሥልጠና በባሕር ዳር እየሠጠ ነው። በሥልጠናው ማሥጀመሪያ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሠ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳኅሉ...

በተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት የኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር መሆኗን ተከትሎ...

ዶክተር ጌዲዮን ከሀገር ውስጥ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት አካላት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የኮፕ 32 ዝግጅትን የሚመሩ ይሆናል። የኢትዮጵያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ የማዘጋጀት ኀላፊነት በመስጠታቸው ምስጋናውን...

“የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ድምፅ እንዲሰማ ማሻሻያዎችን ያድርግ” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የሩብ ምዕተ ዓመት የትብብር ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓለም የፋይናንስ እና የፀጥታ ተቋማት ኢ-ፍትሃዊነት ጊዜው ያበቃ...

ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ ዓለም አቀፍ አሠራሮችን በመከተል በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ መኾኑ ተመላክቷል። ኢትስዊች እና ጀነሲስ አናሊቲክስ ይህን ስምምነት የተፈራረሙት ፈጠራ የታከለበት፣ አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ ተቀባይነት...

የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል እያደገ የመጣውን ግንኙነት የሚያሳይ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ የአቀባበል ሥነሥርዓት አካሂደዋል። የአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ወዳጅነትን የሚያመላክት የዛፍ መትከል መርሐ ግብር፣ የብሔራዊ ሙዚየም ታሪካዊ...