ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአልሚ ባለሃብቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለልዩ ልዩ የሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎቶች ቦታ ከወሰዱ ባለሃብቶች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ከተማ እና...
አዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በአንድ ጀምበር 30 ሺህ ወጣቶችን ሥራ አስጀመረ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የከተማውን ሥራ ፈላጊዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን አስታውቋል።
በበጀት ዓመቱ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከ366 ሺህ በላይ ሥራ ፈላጊዎችን ወደ ሥራ ለማስገባት...
ኦቪድ ሪል ስቴት የመኖሪያ ቤት ችግርን በመቅረፍ በኩል ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኦቪድ ሪል ስቴት በልዩነት ታላቅ የሽያጭ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
ራዕያችን ልማት ነው የሚል መርሕ ያነገበው ኦቢድ ሪል ስቴት የተቋቋመው 2013 ዓ.ም ነበር። አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም...
“ዓለም ችግሩን የፈታው በውይይት ነው፣ እኛም ችግሮቻችን በንግግር እንፍታ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከአዋበል ወረዳ እና ሉማሜ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደን ጨምሮ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል...
ትርፍ ያለው ከሰላም ብቻ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በምሥራቅ ጎጃም ዞን
የአዋበል ወረዳ እና ሉማሜ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ...







