በቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሴቶች ተሳትፎ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 5/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ የፊንላንድ ፓርላማ ልዑካን ቡድን እና መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት አባላትን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አወያይተዋል፡፡
በውይይቱም ፊንላንድ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው ለውጥ...
የአማራ ክልል መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኖቤል አሸናፊ መሆን የተሰማውን ደስታ ገለጸ፡፡
የአማራ ክልል መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኖቤል አሸናፊ መሆን የተሰማውን ደስታ ገለጸ፡፡
የአማራ ክልል መንግሥት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) የሠላም የኖቤል ሽልማት አሸናፊ በመሆናቸው የተሰማውን ደስታ ገልጿል፡፡
የአሜሪካ ኤምባሲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የደስታ መግለጫ አወጣ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) 100ኛው የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን በመስማቱ መደሰቱን ገልጿል፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለኢትዮጵያ ሕዝብም ‹የእንኳን ደስ አላችሁ› መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ኤምባሲው ‹‹ለሠላምና ዓለማቀፋዊ ጥምረት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።
የ2019 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ ዛሬ ይፋ ሆኗል፤ የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ከተሰጣቸው አራት ዕጩዎቹ አንዱ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር...
ሰብዓዊነት እንዲህ ነው!
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2012 ዓ/ም (አብመድ) ድርጊቱ የተፈጸመው በስፔን የባሕር ዳርቻዎች ነው፡፡ ሦስት ፖሊሶች ተጠርጣሪ ዕፅ አዘዋዋሪዎችን ለመያዝ እያሳደዱ ነው፤ ፖሊሶቹ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ የሚያሳድዷቸው ደግሞ በጀልባ ነበር፡፡
ተጠርጣሪዎቹም ፖሊሶችም በየራሳቸው ጀልባ ለማምለጥና ለመያዝ እየተሯሯጡ ነበር፡፡
የፖሊሶቹ...






