የአማራ ክልል የሥራ ኃላፊዎች በክልሉ ኢንቨስትመንት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ሲያትል ገቡ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 07/2012ዓ.ም (አብመድ) በአቶ ዮሐንስ ቧያለው የተመራው የአማራ ክልል የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ሲያትል ታኮማ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በሲያትል ከአማራ ምሁራን፣ ባለሀብቶች፣ ሲቪክ ማኅበራት እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር...

‹‹የወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን ወደ ኋላ ለማለት የሚሞክሩ ወደ ኋላ ይቀራሉ፤ ጥያቄው ግን ይቀጥላል፡፡››...

‹‹የወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን ወደ ኋላ ለማለት የሚሞክሩ ወደ ኋላ ይቀራሉ፤ ጥያቄው ግን ይቀጥላል፡፡›› አቶ ዮሐንስ ቧያለው ክልሉ የሕዝቡን ኅልውና ለመጠበቅ እና ኢኮኖሚውን ለማሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ በኮሎምበስ ነዋሪ አማራዎች ተናግረዋል፡፡ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች...

በአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በመሳተፍ የክልሉን ኢኮኖሚ እንደሚደግፉ በኮሎምበስ – ኦሀዮ ነዋሪ አማራዎች ተናገሩ፡፡

የውጭ ሀገራት ወገኖችን በአክሲዮን ሽያጩ ለማሳተፍ የብሔራዊ ባንክን የአሰራር ማስተካከያ እየጠበቀ መሆኑን የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር አደራጅ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ባንኩ በክልሉ ጠንካራ ኢኮኖሚ መፍጠርን፣ አስተማማኝ የቁጠባ፣ የብድር እና የባንክ አገልግሎት መሥጠትን ዓላማ አድርጎ ነው የተመሠረተው፡፡...

በኢኮኖሚ የጠነከረ ሕዝብ ለመፍጠር በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖሩ አማራዎች በትብብር እንዲሰሩ የአማራ ክልል...

የአማራ ሕዝብን ደኅንነት እና ተጠቃሚነት በሚመለከት በማንኛውም መልኩ የሚጠበቅባቸውን እንደሚያደርጉ በአትላንታ እና አካባቢው የሚኖሩ አማራዎች ተናግረዋል፡፡ በክልሉ ኢንቨስትመንት፣ ልማት እና የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር (አልማ) ድጋፍ አንዲሁም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በአትላንታ- ጆርጅያ...

በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖሩ አማራዎች በአማራ ሕዝብ ጥቅም ጉዳይ በአንድነት መሥራት እንደሚገባ አቶ...

ኢኮኖሚው የዳበረ ሕዝብ ለመፍጠር የድርሻቸውን እንዲወጡም ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡ በክልሉ ኢንቨስትመንት፣ ልማት እና የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር (አልማ) ድጋፍ አንዲሁም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በአትላንታ- ጆርጅያ አሁን ተጀምሯል፡፡ በአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ምክትል ሊቀመንበር አቶ...