የቻይና የሐኪሞች ቡድን ዝምባብዌ ገባ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2012 ዓ.ም (አብመድ) የቻይና የሐኪሞች ቡድን የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ዝምባብዌ ገባ፡፡
ከማዕከላዊ ቻይና ሁናን ግዛት መነሻቸውን ያደረጉት ሐኪሞቹ ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያግዙ የሕክምና ቁሳቁስ መውሰዳቸውም ታውቋል፡፡ አጋዥ የመተንፈሻ መሣሪያዎች (ቬንትሌተሮች)፣ የአፍና...
የዓለም ነርሶች ወገናቸውን ከኮሮናቫይረስ ለማትረፍ እየታገሉ ቀናቸውን እያከበሩት ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም የነርሶች ቀን ነርሶች ወገኖቻቸውን ለማትረፍ ከምንጊዜውም በላይ ሕይዎታቸውን ለአደጋ ባጋለጡበት ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡
ዛሬ ግንቦት 4/2012 ዓ.ም የዓለም የነርሶች ቀን ነው፡፡ የዓለም ነርሶች ካውንስል እ.አ.አ ከ19 65 ጀምሮ...
የዓለም ጤና ድርጅት ያልተረጋገጡ መድኃኒቶችን መጠቀም እንደማይገባ አስጠነቀቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ያልተረጋገጡ የባህል መድኃኒቶችን መጠቀም ተገቢ አለመሆኑን በመግለጽ አስጠንቅቋል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ የባህል መድኃኒቶች ኮሮናን ለመከላከል ጥቅም ላይ እየዋሉ እንደሆነ የማዳጋስከር ፕሬዝዳንት ያስተዋወቁትን “ባህላዊ...
የኮሮና ወረርሽኝ ብዙ ሠራተኞችን እስከወዲያኛው ከሥራ እንዳያሰናብት ተሰግቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ወረርሽኝ አካላዊ ቅርርብን የማይፈቅድ በመሆኑ በዓለማቀፍ ደረጃ በርካታ ድርጅቶች ሠራተኞቻቸውን በጊዜያዊነት እንዲያሳርፉ፣ አንዳንዶቹም ከሥራ እስከ ማሰናበት እንዲችሉ መብት እያገኙ ነው፡፡ በአሜሪካ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከ22 ሚሊዮን...
በአሜሪካ ችካጎ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ከሞቱት አብዛኞቹ ጥቁሮች ናቸው ተባለ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ ችካጎ ግዛት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በብዛት እየሞቱ ያሉት ጥቁሮች መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የችካጎ የጤና ኃላፊዎችን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው ከአጠቃላይ የችካጎ ሕዝብ ጥቁሮች 30 በመቶ ቢሆኑም በኮሮና ቫይረስ ከሞቱት...








