ሕዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል መልበስ መዘንጋት እንደሌለበት የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት የተሻሻለውን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል አጠቃቀም መመሪያ ይፋ አድርጓል፡፡ የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢነቱ መቀጠሉን ተከትሎን የዓለም ጤና ድርጅት ከዚህ ቀደም ያሰቀመጠውን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል አጠቃቀም መመሪያ...

ማይክል ጆርዳን ዘረኝነትን ለመዋጋት 100 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር መደበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) የቀድሞው የቅርጫት ኳስ ዝነኛ ተጨዋች ማይክል ጆርዳን ዘረኝነትን ለመዋጋት የሚደረገው ትግል ለማገዝ 100 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መድቧል፡፡   ዘርኝነትን በመታገል እኩልነትና ማኅበራዊ ፍትሕ እንዲሰፍን ለሚታገሉ ቡድኖች የገንዘብ ድጋፉን እንደሚያደረግም ታውቋል፡፡   ሐሳቡ...

ኢትዮጵያ ኢየሩሳሌም ውስጥ የቡና ኤግዚቢሽን አካሄደች፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ኢየሩሳሌም ውስጥ ለተለያዩ ሀገራት የዲፕሎማሲ ማኅበረሰብ አባላት ዛሬ የቡና ኤግዚቢሽን ቅርባለች፡፡ አዘጋጁ በእስራኤል የኢትየዮጵያ ኤምባሲ ነው፡፡ ዝግጅቱን ለማካሄድ ምክንያት የሆነው ደግሞ በእስራኤል ባደረገው የዳሰሳ ጥናት ስለኢትዮጵያ ቡና የሚያውቁት...

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአምስት ሚሊዮን አለፈ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአምስት ወራት ቆይታው በዓለማቀፍ ደረጃ ከአምስት ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎችን መያዙን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ መረጃ እንደሚያመለክተው 5 ሚሊዮን 90 ሺህ 977 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በቫይረሱ...

ሀገራቱ የሕዳሴ ግድቡን ጉዳይ በራሳቸው እንዲፈቱ የተመድ ዋና ፀሐፊ አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተሉት መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ልዩነታቸውን...