አውሮፓ 400 ሚሊዮን ብልቃጥ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት ከአምራች ኩባንያ ጋር ውል ተፈራርሟል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2012 ዓ.ም (አብመድ) አራት የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት አህጉሩን በመወከል ከመድኃኒት አምራች ኩባንያው አስትራዜኒካ ጋር የኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተዋውለዋል፡፡ በቂ ክትባት በማምረት የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ያለመ ውል መሆኑን የጣልያን ጤና...
የአሜሪካ ዶላር ቅቡልነት ማክተሚያ እየተቃረበ መሆኑን ብሎምበርግ ዘገበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለ60 ዓመታት የአብዛኞቹ ሀገራት የመጠባበቂያ የባንክ ክምችት መለኪያ ሆኖ የዘለቀው የአሜሪካ ዶላር ቅቡልነት እያከተመ እንደሆነ ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ የአሜሪካውያን የኑሮ ሁኔታ ለዓለም ሚዛን ሆኖ መቆየቱ የዶላርን ቅቡልነት ማስቀጠሉን ያመለከተው...
ወረርሽኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናትን ለጉልበት ብዝበዛ ሊዳርግ እንደሚችል ተመድ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናትን ወደ ጉልበት ሥራ እንዲገቡ ሊያስገድዳቸው እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳስቧል፡፡
የወረርሽኙን መስፋፋት ተከትሎ ብዙዎች ሥራ አጥ እየሆኑ፣ ገቢያቸውም እየቀነሰ መሆኑን ያስታወሰው...
የእንግሊዝ ምጣኔ ሀብት ከ20 በመቶ በላይ ቅናሽ ማሳየቱን ብሔራዊ የስታትስቲክስ ማዕከል ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሚያዝያ በነበረ የእንቅስቃሴ ገደብ ምክንያት የእንግሊዝ ምጣኔ ሀብት በ20 ነጥብ 4 በመቶ መውረዱን ብሔራዊ የስታትስቲክስ ማዕከል አስታውቋል፡፡
የምጣኔ ሀብት ማሽቆልቆሉ እ.አ.አ ከ2008 እስከ 2009 ከነበረው በሦስት እጥፍ የከፋ መሆኑንም...
ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ሩሲያ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አሳወቀች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሕዳሴ ግድቡን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለችው መሆኑን ሩሲያ አስታውቃለች፡፡
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ሰኔ1 ቀን 2012 ዓም በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒይ ተረክህንን በጽህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል።
ሁለቱ ሀገራት ረጅም...








