በሀገር አቀፍ ደረጃ የግብርና አፈጻጸምን በማዘመን የምግብ ሥርዓትን የሚያሻሽል ብሔራዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የግብርና አፈጻጸምን በማሻሻል የምግብ ሥርዓትን የሚያሻሽል ብሔራዊ ኮንፈረንስ እያተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ ሀገር አቀፍ እና ዓለምአቀፍ ምርምሮች ቀርበው ይገመገማሉ። በባሕር...

የቱርኩ ፕሬዝዳንት በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶኻን በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በድጋሜ መመረጣቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ያለው የቆየ ግንኙነት...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ በቻይና ዋና የኢንቨስትመንት መናኸሪያ በሆነችው ጓንዦ ከተማ ዛሬ በተካሄደ የኢንቨስትመንት መድረክ...

ጤፍና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በሮም የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የእህል ዘሮች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያን የጤፍ ምርትና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ሮም በሚገኘው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ተካሄዷል። የግብርና ሚኒስቴር እና በሮም...

“አምስት ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ ነው”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማረዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ መኾኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶቹም ሊሴ ገ/ማርያም ፣ ጣሊያን...