ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ አረንጓዴ ልማት ሽግግር ለማድረግ ለሚያስፈልገው የገንዘብ ድጋፍ ጠንካራ ዘዴ መፍጠር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የባለብዙ ወገን ልማት ባንኮችን ሞዴል ማሻሻል"...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ ቡድናቸው ጋር በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ “ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ...

በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው "የእኩል ምክንያታዊ የድንበር ተፋሰስ ወንዞች ተጠቃሚነት ለአፍሪካ ብልጽግና ወሳኝ...

“ዓለም አቀፍ የውኃ ሥምምነቶች በተገቢው መንገድ አልተያዙም፤ የሚሻለው ትብብር እና በጎ ፈቃድ ነው” ፕሮፌሰር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ውኃ የዓለማችን ወቅታዊ የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ መነጋገሪያ አጀንዳ ነው፡፡ የውኃ ምርምር ማዕከላት እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በወንዙ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ዙሪያ በርካታ ጉዳዮችን ቢያነሱም ዘላቂ መፍትሔ ግን...

“የጣና ሐይቅ ደሴተ ገዳማት እና አዋሳኝ ባሕር ሸሽ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የመምረጫ ሰነድ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የጣና ሐይቅ ደሴተ ገዳማት እና አዋሳኝ ባሕር ሸሽ አካባቢን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መኾኑን አስታውቋል፡፡ በዩኔስኮ ጊዜያዊ...