የክልሉ መንግሥት ለሰባት ቀናት የሚቆይ የሰላም ጥሪ አስተላለፈ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለወራት የዘለቀው ግጭት በርካታ ሰብዓዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ቀውሶችን አስከትሏል፡፡ የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ በክልሉ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ የህልውና ስጋቱን ቀንሷል ቢባልም በክልሉ...
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ ግጭት እንዲያበቃ እና አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን የሰላም ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ ግጭት እንዲያበቃ እና አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን የሰላም ጥሪ አቅርቧል።
የሰላም ጥሪዉ ሙሉ መልእክት ቀጥሎ ቀርቧል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሕዝብን ፀጥታ እና ደኅንነት አደጋ ላይ...
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬና ነገ ይካሄዳሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬና ነገ ይካሄዳሉ። በምድብ አንድ በሻምፒዮንስ ሊጉ ለመቆየት አጣብቂኝ ውስጥ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ ባየርሙኒክን ይገጥማል። ዩናይትድ በምድቡ አራት ነጥብ ይዞ የምድቡ ግርጌ...
በምሥራቅ አማራ ያለውን ሰላም ለማጽናት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ ምክክር...
ደሴ: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ አዘጋጅነት ከምሥራቅ አማራ የሃይማኖት አባቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና መሪዎች ጋር የሰላም የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እያተካሄደ ነው።
የምክክር መድረኩ በተለያዩ የሃይማኖት አባቶች አማካኝነት ለሀገር...
የጋዜጠኛ ይርጋዓለም አስማማው አጭር የሕይወት ታሪክ
ከእነ ብዙ ሕልሞቹ፣ ከእነ ብዙ ዕቅዶቹ ሳያስበው ይህችን ዓለም ተሰናበታት ይሉታል ጎደኞቹ። የሚሳሳላቸው ልጆቹን፣ ነገ አደርጋቸዋለሁ ያላቸውን እቅዶቹን ድንገት ተሰናብቷቸው ሄደ። ኖሮ መሥራትን፣ ኖሮ ማገልገልን ነበር የእሱ ህልም።
ወዳጅ ዘመዶቹ፣ ጓደኞቹ እና የሥራ...








