“የፍትሕ ተቋማትን አገልግሎት አሰጣት የሚያሳልጥ ሀገራዊ ማሻሻያ ተደርጓል” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ

ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ የፍትሕ ማሻሻያውን መነሻ በማድረግም የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ፣ ፖሊስ ኮሚሽን እና የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በክልሉ ለሦስት ዓመታት ተግባራዊ የሚደረግ የአገልግሎት ማሻሻያ ሰነድ አዘጋጅተዋል። የአማራ...

ከ791 ሺህ በላይ እንሰሳት አፋጣኝ የእንሰሳት መኖ እንደሚያስፈልጋቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ መከላከልና...

ሰቆጣ: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በዝቋላ፣ በስሃላ ሰየምት እና በአበርገሌ ወረዳዎች ብቻ ከ791 ሺህ 596 በላይ እንሰሳት አፋጣኝ የእንሰሳት መኖ እንደሚያስፈልጋቸው የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት...

“የታጣቂዎችን የተሳሳተ ዓላማ በውል በመገንዘብ የክልሉ ሕዝብ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር ተቀናጅቶ ዘላቂ ሰላም ማስፈን...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮማንድ ፖስቱ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ አመራሮች እንዲሁም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የጸጥታና የደኅንነት ኃላፊዎች ጋር በመኾን በቀጠናው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር ከተማ አካሂዷል። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ...

ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው የመመለስ ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ሠርካለም አዳሙ ትባላለች፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ናት። ከ9ኛ ክፍል ወደ 10ኛ ክፍል ደረጃ ይዛ አልፋለች። ትምህርቷን አጠናቅቃ ለራሷ፣ ለሕዝብ እና ለሀገር...

”ጥያቄዎቻችን የሚመለሱት ተከፋፍለን ስንጋጭ ሳይኾን በአንድነት ስንቆም ነው” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰላም...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሰላም ለገቡ ወጣቶች የሚሰጠው ሥልጠና ተጀምሯል። የከተማ አሥተዳደሩ ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ጌትነት አናጋው የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችን ሰበብ በማድረግ...