ለአፍሪካውያን ጥሩ እይታ ያላቸው ፕሬዝዳንት

ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ሳምንት ጥር 12/1953 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባለውለታ ጆን ፊዝጄራልድ ኬኔዲ (ጆን ኤፍ ኬኔዲ) 35ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኾነው ቃለ የፈጸሙበት ጊዜ ነበር። ይህ ሰው በኢትዮጵያ ብዙ የሚታወሱባቸው ነገሮች አሏቸው። ከእነዚህም መካከል...

የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በደቡብ ጎንደር ዞን በርካታ ታጣቂዎች ገቡ።

ደብረ ታቦር: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት፣ ላይ ጋይንት እና አጎራባች ወረዳዎች ነፍጥ አንግበው በጫካ ሲንቀሳቀሱ...

“ወደፊት ከሚሽከረከረው የኢትዮጵያ ሰረገላ ጋር በአንድነት እንጓዝ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት በጋራ ያዘጋጁት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባሕር...

“አየር ኃይላችን አየራችን ብቻ ሳይኾን ፍላጎታችንንም የሚጠብቅ ይኾናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር፡ ጥር 16/2018ዓ.ም (አሚኮ) አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት እያከበረ ነው። አየር ኃይሉ ባለፉት ዓመታት ከፍ እና ዝቅ ብሎ በማገልገል ኢትዮጵያን መጠበቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አንስተዋል። አየር...

መዛግብት በአጭር ጊዜ ውሳኔ የሚያገኙበትን ዕድል ለመፍጠር በትኩረት እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለፉት ስድስት ወራት የነበረውን የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዮሃንስ ወንድሙ ከጠቅላይ ፍርድ ቤት እስከ ወረዳ ፍርድ ቤቶች...