“ዴሞክራሲን ያለ ልማት ማሰብ አይቻልም” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ ከዛሬ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም ድረስ ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ነገ ይጀምራል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሐምሌ 19/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 23/11/2017 ዓ.ም በባሕር ዳር ይካሄዳል።
ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆየውን...
“ለእናቶች ቀድመን መድረስ ያለብን ሴቶች ነን”
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን የቦርድ መሪዎች፣ አባል ማኅበራት እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት የችግኝ ተከላ እና የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሂደዋል።
የችግኝ ተከላው በባሕር ዳር ከተማ ለፌዴሬሽኑ ሕንፃ መገንቢያ በተሰጠው...
አካል ጉዳተኞችን ያላካተተ ልማት ውጤታማ መኾን አይችልም።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምንም እንኳን እንደሌሎቹ ጓደኞቿ ተሯሩጣ መሥራት የምትችልባቸው እግሯቿ ባይሠሩም ጠንካራ ሞራል፣ ሌሎች እግር ያላቸው ሰዎችን የሚያስንቅ የሥራ ባሕል እና ብልሀትን የታደለች ወጣት ናት በዛብሽ ጎበዜ።
በዛብሽ ጎበዜ...







