“ጥፋት እና ጠላት ናፋቂ መኾን አይገባም”ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ከተውጣጡ ተጽዕኖ ፈጣሪ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ውስጣችንን በመፈተሽ፤ ባሕላዊ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ያዘጋጀው የክርክር መድረክ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ቦርዱ የክርክር መድረኩን ያዘገጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃ፣ ገለልተኛ እና...

የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ- የማይበገረው የሰላም እና የልማት ዘብ!

​ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጽናት የሚቆም ለሕዝብ ደህንነት የሚተጋ እና ለክልሉ ሰላም ዋስትና የኾነው የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ የክልሉን ሰላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ በንቃት፣ በቆራጥነት እና በታማኝነት እየሠራ ይገኛል። ​የክልሉን ሕዝብ ሰላም እና...

ፍኖተሰላም: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከቡሬ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የመድረኩ ተሳታፊዎች የጸጥታ ችግሩ ሁለንተናዊ ጉዳት እያደረሰ መኾኑን ተናግረዋል። መንግሥት በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በማከናወኑ ምሥጋናቸውን...

ወላጆች እና አሳዳጊዎች ሕጻናትን የፖሊዮ ክትባት ማስከተብ አለባቸው።

እንጅባራ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት እየተሰጠ ይገኛል። ፖሊዮ የእጅ እና የእግር ሽባነትን በማስከተል ሕጻናትን ለሞት እና ለዘላቂ የአካል ጉዳት የሚዳርግ በሽታ...