“ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያላት ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው” የአፍሪካ ኅብረት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለሰላም እና መረጋጋት ያላት ቁርጠኝነት የሚደነቅ መኾኑን የአፍሪካ ኅብረት አስታውቋል። የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ...

በአማራ ክልል ለ2 ሚሊዮን 982 ሺህ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለ2 ሚሊዮን 982 ሺህ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት በዘመቻ መስጠት መቻሉን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ገለጸ። በኢኒስቲትዩቱ የበሽታዎችና ጤና ኹኔታዎች ቅኝትና ምላሽ ቡድን አሥተባባሪ...

የማኅበራዊ ሚዲያ አውታሮችን እንዴት እንጠቀም?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በሚያዘወትሯቸው ማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ላይ ፈር የለቀቁ ተግባራት መበራከታቸውን እያነሱ የሚወቅሱ ጥቂቶች አይደሉም። የማኅበራዊ ሚዲያ ሥሪቱ የብዙ ሰዎችን ሕይዎት በመልካም ሊቀይር በሚችልበት መንገድ ነበር፡፡ አኹን...

“የአዲሰ አበባ ከተማ የዲጅታል አገልግሎት አሰጣጥ የተገልጋዮችን እንግልት የሚቀርፍ ነው” የከተማ እና መሠረተ ልማት...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲሰ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት አሥተዳደር በመሬት አሥተዳደር ዙሪያ አገልግሎትን ለማሻሻል እየሠራቸው ያሉ...

ሳይንስ፣ ቴክኖሎጅ እና ፈጠራን ለበለጠ ሰላማዊ እና ዘላቂ አኗኗር ለመጠቀም የሚስችል የአሥተዳደር ማዕቀፍ ማበጀት...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 149ኛ ኢንተር ፓርላሜንት ኅብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ አፈ ጉባኤ አገኘው በመድረኩ በዓለም ላይ እየታየ ያለውን ፈጣን የሳይንስ...