“የአየር ንብረት ለውጥ የወቅቱ አንገብጋቢ ፈተና ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ሃይድሮሜት ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዋል። ኮንፈረንሱ "አረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ ቀጣናዊ የውኃ ሃብት አሥተዳደር ያለው አስፈላጊነት "በሚል መሪ...

የደምበጫ ዙሪያ ወረዳን ሰላም ለማረጋገጥ የነዋሪዎች ሚና ትልቅ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደምበጫ ዙሪያ ወረዳ የጨረቃ ከተማ ላይ በወቅታዊ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ሕዝባዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎጃም ዞን ደምበጫ ዙሪያ ወረዳ በየጨረቃ ከተማ “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም...

የምድረ ገነት ከተማ ነዋሪዎች ሰላምን ሊያረጋግጡ ይችላሉ ባሏቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የምድረ ገነት ከተማ አሥተዳደር ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ከማኅበረሰቡ ጋር መክሯል፡፡ በምድረገነት ከተማ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የሰላም...

በፀጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጡ የልማት ሥራዎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ወጣቱ ለሰላም እንዲሠራ የደብረ ማርቆስ...

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ሰላም እና ደኅንነት ዙሪያ በከተማዋ ከሚገኙ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩም ሰላም፣ የኑሮ ውድነት እና ልማት ትኩረት የተሰጠባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡ የውይይቱ ተሳታፊዎችም ሰላም...

የሰላም ሚኒስቴር እና የመሀመድ ቢን ዛይድ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ያዘጋጀችውን ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስ ዛሬ በኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም እና የመሀመድ ቢን ዛይድ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ከሊፋ ሙባረክ (ዶ.ር) ተከፍቷል። በዚሁ መድርክ...