“ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በቅንጅት መሥራት ከቻለ ድህነትን ታሪክ ማድረግ ይቻላል” መላኩ አለበል
አዲስ አበባ: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከርሃብ ነጻ የኾነ ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጄኔራል ገርድ ሙለርን...
በክልል ደረጃ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቱን ለማሻሻል እና የሚጠበቅበት ደረጃ ላይ ለማድረስ እየሠራ መኾኑን የአማራ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልል ደረጃ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቱን ለማሻሻል እና የሚጠበቅበት ደረጃ ላይ ለማድረስ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቤል...
ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየገበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየገበኙ ነው።
በጉብኝቱ በከተማዋ እየተሠሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት፣ ዝቅተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው ነዋሪዎች የቤት ግንባታ ሂደት እና ከቁጠባ መገንጠያ ባይ ፓስ...
በአማራ ክልል ከ488 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች በቡና ልማት እየተሳተፉ እንደሚገኙ ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም ከ133 ሺህ ኩንታል በላይ የቡና ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። በ2017 በጀት ዓመት ትኩረት ከተሰጣቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ የቡና ልማት አንዱ ነው። አርሶ አደሮችም ቅድመ ዝግጅት...
የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አጓጊ ኾኖ ቀጥሏል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለምን ትኩረት የሳበው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤቱ አጓጊ ኾኖ እንደቀጠለ ነው።
ውጤቱ በፍጥነት ተለዋዋጭ ቢኾንም በምርጫው እስካሁን ድረስ ዶናልድ ትራምፕ በ230 ለ210 በኾነ ውጤት ካማላ ሀሪስን እየመሩ ነው።
ትራምፕ በ23...








