“ሰላም ከሁሉም ይቀድማል” የደባርቅ ከተማ ሴቶች

ደባርቅ: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሴቶች የተደራጀና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ዞናዊ የሴቶች ንቅናቄ መድረክ በደባርቅ ከተማ ተካሂዷል። የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሴቶችን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተሳትፎ ማጎልበት...

በቀጣይ ሦስት ዓመታት ለ3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዜጎች ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የአማራ...

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) እንዳሉት ባለፉት ሦስት ዓመታት በክልሉ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ከታቀደው 4 ነጥብ 89 ሚሊዮን ዜጎች ውስጥ 81...

“በማኅበረሰቡ እየደረሰ ላለው የሥነ አዕምሮ ጤና እና የሥነ ልቦና ችግር ትኩረት ማድረግ...

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግጭት እና ሌሎች ችግሮች ዜጎችን ለአዕምሮ ጤና ቀውስ እና ለሥነ ልቦና ጫና ይዳርጋቸዋል። በግጭት ውስጥ የሚኖሩ ወገኖች ሀብታቸውን፣ ንብረታቸውን እና ጤናቸውን ያጣሉ። ይህ ደግሞ ማኅበራዊ ችግርን ይፈጥራል። በአማራ...

“ዋናው ነገር …ጤና”

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‘ዋናው ነገር ጤና’ ተብሎ የተዜመለት ነው የሰው ልጅ ጤና። ትናንትን ዞር ብሎ ለማየት እና ለኾነልን፣ ለተደረገልን ሁሉ ለማመሥገን፣ ዛሬን ለመኖር እና ነገንም ለማለም ዋናው ነገር ጤና ነው።...

“ከውጭ ይገባ የነበረውን ማዕድን በሀገር ውስጥ በመተካት ከ102 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማዳን ተችሏል” የአማራ...

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ10 ዓመቱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅዶች ውስጥ ትኩረት ከተሰጣቸው እና የሀገሪቱን ልማት ያጠናክራሉ ተብለው ከተቀመጡ አምስት ዘርፎች መካከል የማዕድን ሃብት አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት በተሠራው ሥራ ክልሉ ካለው...