የከተራ በዓል በወልድያ ከተማ እየተከበረ ነው።
ወልድያ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከከተማው 15 አድባራት የወጡ የቃል ኪዳን ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባህሩ እየተጓዙ ነው።
አማኞች በዝማሬ እና በውዳሴ አጅበው በውዳሴ እና በምሥጋና እየሸኙም ይገኛሉ።
ወጣቶች በሁሉም መስክ በማስተባበር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...
በደሴ ከተማ ታቦታት ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው።
ደሴ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ታቦታት ከየአድባራቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው በደማቅ እጀባ ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው።
በደሴ ከተማ ከየአድባራቱ ታቦታት በምዕመናን ታጅበው በተለምዶ ሆጤ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደ...
በደብረ ማርቆስ ታቦታት ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የጥምቀት ዋዜማ የከተራ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። ታቦታቱም ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው።
ሊቃውንት፣ መዘምራን እና ምዕምናን ታቦታቱን በሃይማኖታዊ ሥርዓት አጅበው ወደ...
በባሕር ዳር ከተማ የከተራ ሥነ ሥርዓት በዲፖ ጣና ዳር የባሕረ ጥምቀት እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታቦታት ከመንበራቸው በካህናት እና ዲያቆናት ወረብ እና ሽብሸባ፣ በሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ዝማሬ፣ በምዕመናን እልልታ እና ሆታ ታጅበው ከባሕረ ጥምቀቱ ደርሰዋል።
በሥነ ሥርዓቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ...
በጎንደር ከተማ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው በልዩ ድምቀት ወደ ቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
በጎንደር ከተማ ጥምቀት በልዩ ድምቀት ይከበራል። በተለይም በዚህ ዓመት ጥምቀት በጎንደር ልዩ መልክ ይዞ ይከበራል። አሁን የከተራ ሥነ ሥርዓቱ በቀሳውስቱ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት እና በምዕመኑ አጀብ እየተካሄደ ነው። ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው በልዩ ድምቀት ወደ...








