የ2025 የኢንተርኔት ልማት ኮንፈረንስ ችግሮችን ለመፍታት እና አዳዲስ መፍትሔችን ለመተግበር የሚያስችል መኾኑ ተገለጸ።
ባሕርዳር: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከበይነመረብ ማኅበረሰብ እና ከዊንጉ አፍሪካ ጋር በመተባበር በአፍሪካ ኢጋድ ሀገራት የኢንተርኔት ስነ ምህዳር መሠረት ለመጣል የሚያስችል ለቀናት ሲካሄድ የነበረው የኢንተርኔት ልማት ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል።
በኮንፍረንሱ የመዝግያ...
አንድነት እና አብሮነትን በማጠናከር ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ከወጣቶች ይጠበቃል።
ደብረ ማርቆስ: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "የወጣቶች ሚና ለዘላቂ አንድነትና አብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሚሰጡ ወጣቶች የሥራ ማስጀመሪያ ሥልጠና ተሰጥቷል። በሥልጠና መርሐ ግብሩ የተገኙት የደብረ ማርቆስ ከተማ...
” ኢትዮጵያ ለምታደርገው የዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር አቅም ያለው የሰው ኀይል ያስፈልጋል” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀነሲ የ5 ሚሊዮን ኮደርስ የወሰዱ ሠራተኞችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ...
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የበይነ መረብ የግብይት ሥርዓትን አስጀመረ።
አዲስ አበባ: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ የበይነ መረብ የግብይት ሥርዓት የተለያዩ ሻጮች ምርቶቻቸውን የሚያቀርቡበት እና የሚሳተፉበት ኾኖ ሸማቾች በግብይቱ ጨረታ ተሳታፊ በመኾን አሸናፊ የኾነው ሸማች ግብይት የሚፈፅምበት ሥርዓት ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ...
ከ24 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የአፈር እቀባ ሥራ ይሠራል “የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ”
ጎንደር: ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ የ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ ሥራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በአፈር እና ውኃ እቀባ ሥራ ላይ ያገኘናቸው የወረዳው አርሶ አደሮች ባለፉት ዓመታት...








