በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የመሬትን ስበት በመጠቀም ስንዴን በመስኖ የማልባት ዘዴ ውጤታማ መኾኑን አርሶ አደሮች...
ጎንደር: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ በለሳ ወረዳ ደንጎር ቀበሌ የሚገኙ ከ76 በላይ አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም 57 ሄክታር መሬት የስንዴ ልማት እያለሙ ነው። አርሶ አደሮቹ በክረምት ያለጥቅም የሚፈሰውን...
የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች በአዋሳኝ አካባቢዎች የሚፈጠሩ የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መከሩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን እና በአማራ ክልል አዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች የሚስተዋለውን የጸጥታ ችግር እልባት ለመስጠት የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ የጸጥታ አካላት በግልገል በለስ ከተማ...
ከኢንተርፖል አባል ሀገራት ጋር በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዙሪያ ውይይት ተደረገ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ በፈረንሳይ ሊዮን በኢንተርፖል ዋናው ጽሕፈት ቤት በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችና ሽብርተኝነትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የሁለት ቀናት ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱም ላይ የአውሮፓ ፖሊስ...
በመሠረታዊ ምርቶች ላይ የታየዉን የዋጋ ንረት ለመቀነስ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።
ሚኒስትሩ በመሠረታዊ ፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት መከሰቱንና ይህም ከዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት ጋር የተገናኘ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት...
ለመላው ኢትዮጵያውያን!
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ለተጣለበት 11ኛ ዓመት የመታሰቢያ ዕለት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ እንኳን አብሮ አደረሰን።
እነሆ! . . . ለሺህ ዓመታት ሲፈስ የነበረው የዓባይ ወንዝ ለሀገራችን ሁነኛ የልማት...








