በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንትና ንግድ አማራጮች ዙሪያ ከእስራኤል ባለሀብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል የኢፌዴሪ ኤምባሲ ባራክ ግሩፕ ከተባለው የንግድ ተቋም ጋር በመተባበር ከእስራኤል ትልቅ ከተሞች አንዷ በኾነችው የወደብ ከተማ በሃይፋ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንትና በንግድ ሥራዎች ያሉትን ዕድሎች በሚመለከት ምክክር አካሂዷል፡፡...

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የዘይት አምራች ፋብሪካዎችን የመስክ ምልከታ አደረጉ።

መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በፊቤላ ዘይት ማምረቻ ኢንዱስትሪና በደብሊው ኤ ዘይት ፋብሪካ በመገኘት የመስክ ጉብኝትና ከባለሀብቶች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም በቀን 1ሚሊዮን 500 ሽህ ሊትር ዘይት...

ሥርዐት አልባው ንግድ እና ስጋት የፈጠረው የኑሮ ውድነት!

መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የንግድ ነባራዊ ኹኔታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ያዳከመው የዓለም የገበያ ሥርዐት የምሥራቅ አውሮፓን ግጭት ተገን አድርጎ ሲሽመደመድ እያስተዋልን ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ድሃ ሀገራት ከመቼውም ጊዜ በላይ...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በምሥራቅ አማራ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት መዋቅር ላይ ከ36 ሚሊዮን...

ጎንደር: መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት የሥራ አመራር ቦርድ አባላትና የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ ተቋሙ ሥራውን ከጀመረበት ከሐምሌ 2008 ዓ.ም...

“የቻይናና ኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ትስስር ለማጠናከር ይሠራል” የቻይና ኤምባሲ

መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቻይና እና ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያላቸውን ትስስር ለማጠናከር እንደሚሠራ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታወቀ። በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን በአማራ፣ ሲዳማና ደቡብ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ የሚገኙ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎብኝተዋል። ኤምባሲው የአምባሳደሩን...