ኢዜአ ሀገራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከመሥራት ባለፈ የኢትዮጵያን ገጽታ በመገንባት ሲያገለግል እንደቆየ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) 80ኛ ዓመቱን በባሕር ዳር እያከበረ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የተመሰረተው በ1934 ዓ.ም ነው። ኢዜአ ከምስረታው ጀምሮ ስያሜውና አደረጃጀቱን በመለዋወጥ የተለያዩ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።...

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰበትን የቆቦ ጊራና ሸለቆ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን ወደ ሥራ...

መጋቢት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምሥራቁ ክፍል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት ደርሶበታል፡፡ ከዚህ ውስጥ ከፍተኛ ውድመት ከደረሰባቸው የልማት ሥፍራዎች የመስኖ ፕሮጀክቶች ይገኙበታል፡፡ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የመስኖ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ...

“ፐብሊክ ዲፕሎማሲ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር መጎልበት አለበት” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ጎንደር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ በጎንደር ከተማ እየሰጡ ነው። አምባሳደር ዲና በመግለጫቸው የጎንደር ዩኒቨርስቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ የጥናት ማዕከል ማስጀመሩን አድንቀዋል።ሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም አርዓያውን...

በአዲስ አበባ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሴቶችና ሕጻናት የአልሚ ምግብ ተደራሽ ለማድረግ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነፍሰጡር ሴቶች፣ የሚያጠቡ እናቶችንና ሕጻናት የአልሚ ምግብ ድጋፍ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ሥምምነት ተደረገ። ሥምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናትና...

የሕዝቡን የቀደመ አንድነትና ትስስር ለማስቀጠል አልሞ የሚሠራ አሥተዳደራዊ አማካሪ ምክር ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን...

መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝቡን አንድነትና ትስስር ለማስቀጠል አልሞ የሚሠራ 19 አባላት ያሉት አማካሪ ምክር ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዛሬ ተቋቁሟል። ይህ ምክር ቤት በዞኑ ባሉ 7 ወረዳዎች ማለትም ሁለቱ ጭልጋ ወረዳዎችን ጨምሮ፣ ላይ...