መስኖ በምግብ ራስን ለመቻል አማራጭ የሌለው ምርጫ እንደኾነ መገንዘብ እንደሚገባ የግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 99 ነጥብ 3 በመቶ የየብስና ቀሪው ዜሮ ነጥብ 7 በመቶ ደግሞ በውኃ ክፍል የተዋቀረች ሀገር ናት። በ2010 ዓ.ም የወጣው ሀገራዊ የመስኖ ልማት ሥርዓት ፍኖተ ካርታ በጥናት እንዳስቀመጠው...

የአፍሪካ ልማት ፈንድ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ4 ሀገራት ታዳሽ ኀይል ማስፋፊያ 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን...

ሚያዝያ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ልማት ፈንድ የዳይሬክተሮች ቦርድ ድጋፉን ያጸደቀው በምሥራቅ አፍሪካ ማለትም በኢትዮጵያ፣ በኤርትራ፣ በጅቡቲ እና በሱዳን በረሃማ አካባቢዎች ለሚኖሩ ሰዎች የኤሌክትሪክ ኀይል እንዲያገኙ ነው። ድጋፉ በሀገራቱ በርሃማ አካባቢዎች የታዳሽ ኀይል ለማምረት...

ከ2 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ ክትባት ሊሰጥ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሚያዝያ 7/2014 ዓ.ም ጀምሮ ከ2 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ ክትባት ሊሰጥ መኾኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ ለዘመቻው ስኬታማነት የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና እና...

Tigrayan exceptionalism has led to the war, and is now hindering peace

8 April, 2022 by Zola Moges Tigray’s political elites’ claims of exceptionalism based on the region’s glorious history and strong military posture is problematic. Ethiopia has been bleeding from a self-destructive civil war for eighteen months...

“ሕዝቡ የሰላም እጦትና ጦርነት አንገሽግሾታል” ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡ የሰላም እጦትና ጦርነት አንገሽግሾታል፣ ከባድ መስዋእት ከፍሏል ከዚህ መውጣት ይፈልጋል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገልጸዋል። ለብሔራዊ መግባባት ውይይቱ ስኬታማነት በሀገር ውስጥና...