ነጻነታቸውን አስጠብቀው ለመዝለቅ ትጥቃቸው ከወገባቸው ሳይፈታ፣ ዓይናቸው ከጠላት ላይ የማይነቀለው የወልቃይት ጠገዴ ሚሊሻዎች።

ሑመራ: ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በሥልጣን ላይ በቆየበት ዘመን ወደ ወልቃይት ጠገዴ ምድር ዘልቆ በመግባት የተራቆተ ኅሊናውን አንግቦ፣ የማይሞላ ከርሱን ሊያጠግብ፣ ነጭ ወርቋን ሊቀራመት፣ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ ሴት...

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል 300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ።

ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል 300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁን አስታወቀ። ባንኩ በዓለም የልማት ማኅበር በኩል ግጭት ለተከሰተባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ድጋፍ ማጽደቁን አመልክቷል። ፕሮጀክቱ መሠረታዊ አቅርቦቶችን፣...

ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ መጀመሩን በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ...

ደብረ ብርሃን : ሚያዝያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ማኅበራዊና ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ...

ከአንድ ዓመት በላይ ያለኤሌክትሪክ ኀይል የዘለቁት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ነዋሪዎች መፍትሔ እንዲሰጣቸው...

ሑመራ : ሚያዝያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን የግዞት ዘመን የተላቀቁት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ነዋሪዎች በሽብር ቡድኑ ጥፋት ምክንያት ከኤልክትሪክ ኀይል አገልግሎት ውጭ ከኾኑ ከአንድ ዓመት በላይ ተቆጥሯል፡፡ ከወልቃይት...

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲሁም የጤና ሥርዐት ለመዘርጋት...

ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲሁም የጤና ሥርዐት ለመዘርጋት ካናዳ እገዛ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን ገለጹ። በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን፤ የካናዳና ኢትዮጵያ...