ʺአያችሁልኝን የአንበሳውን ሞት፣ በሰው እጅ መሞትን ነውር አድርጎት”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የጭንቅ ቀን ደራሽ፣ የእናት ሀገር ደም መላሽ፣ ከልጅነቱ እስከ ሞቱ ድረስ ኢትዮጵያን ያለ፣ በንግሥናው እረፈት ያጣ፣ እንደ ንጉሥ ያልተቀናጣ፣ ለሀገር ዘብ የተፈጠረ፣ ለሀገር ክብር የኖረ፣ ታላቅ ታሪክ፣ ድንቅ ገድል...

ሚታ የተሰኘ አሠሪና ሠራተኛን የሚያገናኝ መተግበሪያ የሠራችው ተማሪ በኢንሳ እውቅና አገኘች፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታዳጊዋ ተማሪ በጸሎት ፍቅር ትባላለች የ12ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ተማሪ በጸሎት እንደምትለው በሀገሪቱ በየዓመቱ በርካታ ተማሪዎች ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ይወጣሉ፤ ይሁን እንጅ ተመራቂ ተማሪዎቹ በተመረቁበት ትምህርት...

በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላከው አጣሪ ኮሚቴ በፈተና አስተራረም ዙሪያ የደረሰበትን ሂደት ይፋ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላከው አጣሪ ኮሚቴ በፈተና አስተራረም ዙሪያ የደረሰበትን ሂደት ይፋ አድርጓል። የትምህርት ሚኒስቴርና የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና የፈተናዎች ኤጄንሲ የ12ኛ ከፍል ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ...

“የአምንስቲ እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡት መግለጫ በሉዓላዊነት ላይ ጣልቃ የሚገባ እና ለአንድ ወገን...

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደሩ በመግለጫቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ማብራሪያ መስጠታቸውን ገልጸዋል። አምንስቲ...

የተፈናቃዮችን የመጠለያ እና የቁሳቁስ ችግር ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ ተፈናቃዮች የሚታየውን የመጠለያ እና የምግብ ማብሰያ ቁሳቁስ ችግር ክረምቱ ከመግባቱ በፊት ቀድሞ እንደሚፈታ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የብሔራዊ አደጋ ስጋት...