በ”ሚሌ – ጭፍራ- ወልዲያ – ወረታ” መስመር ኮንቴነሮችን ማስተናገድ መጀመሩን የወረታ ወደብና...

ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወረታ ወደብና ተርሚናል በሰሜን-ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ አስመጭና ላኪዎች የተቀላጠፈ የደረቅ ወደብ አገልግሎት እንዲያገኙ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። የወደቡ ተጠቃሚዎች እንደገለጹት ከጅቡቲ - ሞጆ - በአዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳርና ሌሎች የሰሜን-ምዕራብ...

‘’ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ።

ሚያዝያ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ‘ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ። ኋይት ሐውስ ፊት ለፊት በተካሄደው ሰልፍ "ማዕቀብ ይገድላል" ፣ "ጸረ-ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና አሜሪካ የኾኑትን ረቂቅ ሕጎች...

“ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከቀጣይ ሣምንት ጀምሮ ወደ አገር ውስጥ ይገባል” ግብርና ሚኒስቴር

ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ በቀጣይ ሣምንት ጀምሮ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት እንደሚጀምር የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።  ግብርና ሚኒስቴር በ2014/15 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ሥርጭት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በዚህ ዓመት...

በፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ዙርያ ሲመከሩ የቆዩት የምሥራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት"ሰላማዊ እና ደኅንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካን " ለመፍጠር በድንበር፣ በሳይበር፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ዙርያ፣ በማኅበራዊ ጉዳዮች፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በወጣቶችና ሥራ አጥነትን ለመቅረፍና በሌሎችም ጉዳዮች ለመሥራት ተስማምተዋል። አሸባሪዎችንና...

“ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት ክርስቲያናዊ ተግባራትን መፈጸም አለባቸው” ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰሙነ ሕማማትን ምክንያት በማድረግ ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች መልእክት አስተላልፏል። መልእክቱን ያስተላለፉት የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ የሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሃም ...