ሕማማቱ ግን የትንሳኤውን ብርሃን አያግዱትም !

ባሕር ዳር : ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞነ ሕማማት ከሞት በኋላ ዘላለማዊ ሕይዎት፣ ከመከራ ሌሊቶች የሚቀዱ የፍስሃ ጅረቶች፣ ከስደት የሚወረስ ርስት፣ ከበደል የበረታ ይቅርታ እና ከመጥፋት ያዳነ አሸናፊነት የተቸረበት የፈተና ወቅት ነው፡፡ በሰሞነ ሕማማት...

ከአሮጌው ሥርዓት ወደ አዲሱ ሥርዓት መሸጋገሪያ ድልድይ ጸሎተ ሐሙስ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆየው ሥርዓት ተወግዶ አዲሱ ሥርዓት ይተካ ዘንድ ከሰሞነ ሕማማት ዕለተ ሐሙስ ተመራጭ ኾና ተገኘች፡፡ በዚህች እለት እግዚያብሔር ወልድ ከአሮጌው ብሉ ኪዳን ወደ ሐዲሱ ኪዳን የሰው ልጆች ይሸጋገሩ ዘንድ...

“ኹሉም ያለው ምንም እንደሌለው ኾነ፣ ድረሱልኝም አለ”

ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጨርሶ ጀመረ፣ ዓለትን በጥበብ አሳመረ፣ የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ በሠራው ድንቅ ሕንጻ ውስጥ አሳደረ፣ ከእርሱ ውጭ ጨርሶ የጀመረ፣ ተመርምሮ ያልተደረሰበት ጥበብ በዓለት ላይ ያኖረ አልተገኘም፡፡ ዓለት ታዘዘለት፣ እንደ ሰበዝ ተሰነጠቀለት፣...

በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 50 በመቶ እና በላይ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርስቲዎች...

ባሕር ዳር : ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 50 በመቶ እና በላይ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርስቲዎች መግባት ያልቻሉት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በክልሉ መምህራን ኮሌጆች በመደበኛው የዲግሪ መርሃ ግብር የመምህርነት ስልጠና እንዲጀምሩ ሰፋ ያለ...

የአምነስቲና የሂዩማንራይትስዎች ጥምር የምርመራ ሪፖርት አድሏዊና ችግር ያለበት መኾኑን አብን ገለጸ።

ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስዎች ያወጡት ጥምር የምርመራ ሪፖርት የመረጃ አሰባሰብ፣ የመረጃ ትንተና፣ ድምዳሜውና በመፍትሔነት ያስቀመጡት ሐሳብ አድሏዊና ችግር ያለበት መኾኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ገለጸ፡፡ የአብን ምክትል ሊቀመንበር አቶ መልካሙ ሹምዬ...