የኢየሱስ ክርስቶስ እንግልት ለሰው ልጆች መዳን።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን የእዳ ደብዳቤ ይቀድ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅነታቸውን በደሙ ያጸና ዘንድ በእለተ አርብ የደረሰበትን መንገላታት በአጭሩ ታላቁ ቅዱስ መጽሐፍን ገለጥ አድርገን እንመልከት ፡- (ማቴ. 27÷27-31)
👉ሐሙስ...
ቀድሞ በነብያት የተነገረው ሁሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነበር!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሆሳዕና እልልታ በቀራኒዮ ዋይታ ይደመደማል፡፡ ከዋክብት ይረግፋሉ፣ ጸሃይ ብርሃኗን ስትከለክል፣ ጨረቃ ደም ትለብሳለች፡፡ ሐዘን ከሰማይ እስከ ጸርሃ አርያም ሁሉ ይሆናል፡፡ ምድር የበረታ መናዎጽ ያጋጥማታል፤ መካነ መቃብራት ይከፈታሉ፡፡ ከሰማይ...
የህማማቱ ቀናት።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የታላቁ ሁዳዴ ፆም መገባደጃ ሳምንት ሰሞነ ህማማት ይባላል፡፡ግሪካውያን ክርስቲያኖች ደግሞ ታላቁ ሳምንት ይሉታል፡፡ ጌታ ከተስፋዋ ምድር እስራኤል ከቤተ ፋጌ ወደ እየሩሳሌም አደባባይ ትህትናንበተግባር በማስተማር በአህያ...
ʺበትንሣኤው ቀን እንዳያለቅሱ፣ ወደ ተቸገሩት ገስግሱ”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጊዜ የማይቆጠርለት፣ ዘመን የማይበጅለት፣ ወሰን የማይወሰንልት፣ በዘመኑ ሽረት የሌለበት ኃያል አምላክ ዓለምን ያድን ዘንድ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፡፡ ተበድሎ የካሰ፣ ካሳ ሲገባው ደሙን ያፈሰሰ፣ ስጋውን የቆረሰ፣ መራራ ሀሞትን የቀመሰ፣...
በወልቃይት ጠገዴና አካባቢው ሕዝብ ላይ የታቀደ የጅምላ ግድያ ሲፈጽሙ የነበሩ ተፈላጊ ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ...
ሑመራ: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አስተዳደር በላፉት ዓመታት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አማራ ሕዝብ ላይ በታቀደ መንገድ የዘር ማጥፋትና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የነበሩ ግለሰቦችና ቡድኖችን ዝርዝር ይፋ አደረገ።...








