የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ የኢድ በዓልን አስመልክቶ ማዕድ አጋሩ።
ሰመራ: ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ በሰመራ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 5 ሺህ ለሚደርሱ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች ማዕድ አጋርተዋል ።
በዚህ ወቅት ርዕሰ...
“ሕዝበ ሙስሊሙ ሊከባበር፣ ሊፈቃቀር እና አንድነት ሊኖረው ይገባል” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ ሊከባበር፣ ሊፈቃቀር እና አንድነት ሊኖረው እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ጥሪ አቀረቡ።
ሐጂ ሙፍቲ ይህን ጥሪ ያቀረቡት...
“ረመዳን በኢትዮጵያ ፍቅርና ሀገራዊ አንድነት የታየበት በመሆኑ ከመቼም ጊዜ የተለየ ተደርጎ በታሪክ ሲታወስ ይኖራል”...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው ረመዳን በኢትዮጵያ ፍቅርና ሀገራዊ አንድነት የታየበት ሆኖ በማለፉ ከመቼም ጊዜ የተለየ ተደርጎ በታሪክ ሲታወስ እንደሚኖር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...
ኢጋድ፣ ጤና ሚኒስቴር እና ጎንደር ዩኒቨርስቲ አብረው ለመሥራት ተፈራረሙ።
ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በየነ-መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) በኅብረተሰብ ጤና ግንዛቤ ማሻሻያ ሥራዎችና ምርምር ዙሪያ አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ከኢፌዲሪ የጤና ሚኒስቴርና ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የፈረሙት የኢጋድ ዋና...
ጉባኤው ድብቅ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ሃይማኖቶችን ሽፋን በማድረግ ያልተገባ ድርጊት እንዲፈጸም እያደረጉ መሆኑን ገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ድብቅ ዓላማና ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ሃይማኖቶችን ሽፋን በማድረግ ያልተገባ ድርጊት እንዲፈጸም እያደረጉ መኾኑን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ፡፡
ጉባኤው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺሕ 443ኛው ዓመተ ሂጅራ...








