ለሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግራይ ከተጓዙት 3 ሺህ 297 ተሽከርካሪዎች ውስጥ 1 ሺህ 128ቱ አልተመለሱም።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰብዓዊ ድጋፍ ጭነው ወደ ትግራይ ከተጓዙት ሦስት ሺህ 297 ተሽከርካሪዎች ውስጥ አንድ ሺህ 128ቱ እንዳልተመለሱ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ኅብር የቴሌቪዥን ቻናል መጀመር ኢትዮጵያዊ አንድነትን እና አብሮነትን እንደሚያጎለብት የኮርፖሬሽኑ የቦርድ...

ኮርፖሬሽኑ የዲፕሎማሲ ተቋም ኾኖ ሕዝብን ከሕዝብ እንዲያገኛኝ እንደሚሠራም አስታውቀዋል። ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ የሽጥላ የአሚኮ ኅብር ሁለተኛ ቻናልን ማስጀመር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው አሚኮ ከምሥረታው...

“የሸኔ የሽብር ቡድን እና ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በጋምቤላ ከተማ...

ሰኔ ዐ8/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሸኔ የሽብር ቡድን ራሳቸውን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር በማለት ከሚጠሩ ታጣቂዎች ጋር በመሆን በጋምቤላ ከተማ ከፍቶት የነበረው ድንገተኛ ጥቃት በጸጥታ ኃይሎች የተቀናጀ ጥረት መክሸፉን የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ርእሰ...

የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የዊልቸር እና የክራንች ድጋፍ አድርጓል። የሴቶችና ማኅበራዊ...

በነዳጅ ዋጋ ማስተካከያ እና የታለመ ድጎማ አፈጻጸም በተመለከተ ለሥራ ኀላፊዎች እና ለባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ...

ደሴ: ሰኔ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በነዳጅ ዋጋ ማስተካከያ እና የታለመ ድጎማ አፈጻጸም ላይ እንዲሁም ከነዳጅ አቅርቦት ሥርጭት ጋር በተያያዘ እያጋጠሙ ያሉ ወቅታዊ ችግሮችን በተመለከተ ለክልል እና ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በደሴ ከተማ...