500 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በቅርቡ ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መኾኑ ተገለፀ።

ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ በታንዛኒያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት(IOM) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቃሲም ሱፊና የድርጅታቸው የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሀገሪቱ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ጉዳይ ሰፊ...

የውጭ ኃይሎች ተጽዕኖ እና ፍላጎት የሚንጠው የኢትዮ-ሱዳን ድንበር

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የሁለቱ ሀገራት መነጋገሪያ ጉዳይ ሆኖ ዘልቋል፡፡ አካባቢው የቅኝ ገዥዎቹ የተንኮል እጆች ስላረፈበት በቀላሉ ተነጋግሮ መፍታት አልተቻለም፡፡ በተለያዩ ዘመናት ከሦስት ጊዜ በላይ የሁለቱ ሀገራት መንግሥታት...

ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ...

ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ እና የደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ዳይሬክቶሬት ጀኔራል አምባሳደር ኤሊፍ ኮሞሎኡ የንን በጽሕፈት ቤታቸዉ ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸዉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖሊስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር መከሩ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ፖሊስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፖሊስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በፖሊስ ሪፎርም፣ በኮንትሮባንድ እና በሕገወጥነት ቁጥጥር ተግባራት ላይ ምክክር...

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ ‘ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ’ በተሰኘ ርዕስ...

ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው የሩብ ዓመቱ አዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ 'ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ' በተሰኘ ርዕስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጽንፈኝነት ፍቺ እና ዐውድ ላይ ያተኮረው የመጀመሪያ...