የጥፋት ባላደራዎቹ!
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅት አይቶ እና አዝማሚያ ለክቶ የመከራ ዶፍ የሚወርድባት ኢትዮጵያ ዛሬም የንጹሃን ደም በከንቱ ከመፍሰስ አላባራላትም፡፡ ከማጀት እናቶች፣ ከሜዳ ሕጻናት፣ ከእርሻ ቦታ አባቶች እና ከበራፍ አዛውንቶች በጥፋት አሩር...
መንግሥት በዘላቂነት የሕዝቡን ደኅንነትና ሰላም የማስጠበቅ መንግሥታዊ ኀላፊነቱን እንዲወጣ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠየቀ፡፡
ሰኔ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በንጹሐን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ግድያና ፍጅት አውግዟል።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ጉባዔ ተቋማት ከሰሞኑ በወለጋ፣ በጋምቤላ እና በሌሎች አካባቢዎች በንጹሐን ዜጎች ላይ የተፈፀሙትን ኢ - ሰብዓዊ ግድያዎችና...
በአሸባሪው ሸኔና በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል የወደሙ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶችን መልሶ እየገነባ መኾኑን የኤፍራታና...
ደብረ ብርሃን፡ ሰኔ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 2010 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ እስከ 2014 ዓ.ም በአሸባሪው ሸኔ እና በትግራይ ወራሪ ሀይል ተደጋጋሚ ጥቃት የደረሰበት ነው የኤፍራታና ግድም ወረዳ።
በወረዳው ባለፋት ተከታታይ 4 አመታት በእነዚህ የጥፋት ቡድኖች...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሕግ ማስከበር እና የህልውና ዘመቻውን በማገዝ በኩል የነበረው ሚና ከፍተኛ ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደ ሀገር የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመገንባት በተደረገው ርብርብ የራሱን አስተዋጽኦ እንደተወጣ ጠቁመዋል።
ኮሎኔል ጌትነት ኢትዮጵያ...
አሚኮ ኅብር የሕዝብ አንድነት፣ መቻቻል፣ ፍቅርና ሕብረ ብሔራዊነት እንዲለመልም አይነተኛ ሚና እንደሚጫወት የሀገሪቱ የሚዲያና...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ከጊዜ ወደ ጊዜ አድማሱንና ተደራሽነቱን በማስፋት እንዲኹም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ኅብረተሰቡን እያገለገለ ይገኛል። ኮርፖሬሽኑ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ሚዲየሞቹ በ10 ቋንቋዎች በማሰራጨት ኅብረ ብሔራዊነቱን እያስመሰከረ...








