“ከኅሊና ጓዳ ተስጦ የሚኖር፣ ሀገርም ጥላ ነው ቅር ቢሉት የማይቀር”
ሐምሌ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥላህ ተለይተህ መሄድ ከቻልክ፣ ሀገር አልባ ኾነህ መኖር ትችላለህ፣ ጥላህን ቅር ብለህ ከጉዞ ካስቀረህ ሀገርን ጥለህ ብቻህን መኖር ትችላለህ፣ ነገር ግን ጥላህ ወይ በቀኝ፣ ወይ በግራህ፣ ወይ በፊት ወይ በኋላህ...
የትግራይ እናቶች ባለፈው የግማሽ ምዕተ ዓመት የጦርነት ታሪክ ውስጥ ያተረፉት ድህነት መኾኑን ተረድተው ለልጆቻቸው...
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ አሸባሪው ትህነግ ጦርነት በከፈተበት ወቅት ሀገራቸውን ለመታደግ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩት የሄርሜላ አረጋዊ እናት ፕሮፌሰር ሃረገወይኒ አሰፋ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ የትግራይ እናቶች ካለፈው 50 ዓመት...
የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ ኮሚሽን ስብስባ ሊካሄድ ነው።
ባሕርዳር፡ ሐምሌ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በቅርቡ ለማካሄድ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።
41ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ በዛምቢያ ሉሳካ እየተካሄደ ይገኛል።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...
“ሀገራዊ ምክክሩ ለኢትዮጵያውያን የተያዘ ኢትዮጵያዊ ሂደት ነው” ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተነጋግረዋል ፡፡
የኮሚሽኑ ሰብሳቢ መስፍን አርአያ (ፕ.ር) በዚሁ ወቅት ኮሚሽኑ ባለፉት አራት ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት ለፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ...
የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የካፍ መመዘኛ መስፈርትን ባሟላ መልኩ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ መሪዎች ትኩረት...
ባሕር ዳር፤ ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአመራር ቁርጠኝነት ከታከለበት የካፍ መመዘኛ መስፈርትን ባሟላ መልኩ በፍጥነት መጠናቀቅ የሚችል መኾኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጅራ ገለጹ፡፡
ባለፉት 15 ዓመታት የሀገሪቱን...








