“የወልቃይትና ራያ ማንነት የክልሉ መንግሥት የማይቀየር አቋም ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ደሴ፡ ሐምሌ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከደሴ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የንጹሃን አማራዎች በወለጋና ሌሎች አካባቢዎች እየደረሰባቸው ያለው የግፍ ጭፍጨፋን የክልሉ መንግሥት እንዴት ሊያስቆም አስቧል የሚሉና...

ʺድል ለእርሷ ተሰጥቷል፣አሸናፊነት ከእርሷ ጋር ተሰርቷል”

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሠንደቋን ያስቀደሙት ሁሉ አሸንፈዋል፣ በኩራት ሄደው በድል ተመልሰዋል፣ በጀግንነት ተራምደው፣ በኩራት ኖረዋል፡፡ ከሠንደቋ ጋር ድል አለ፤ እርሷን ጠርቶ ያላሸነፈ፣ እርሷን ይዞ መከራውን ያላለፈ የለም፡፡ እርሷን ይዞ ወደ ጦር...

“የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሕዝቦችን አብሮነት ማንም አይበጥሰውም” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ሐምሌ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መሪዎች በጋራ ችግኝ ተክለዋል። በመርኃግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ‟ግድያና ትርምስ የነበረበት አካባቢ ወደ ሰላም ተመልሶ በጋራ የአብሮነት እና...

“ተመራቂዎች ያገኙትን ዕውቀት ወደ ሥራ በመለወጥ የገጠመንን ችግር በአንድነት መመከት ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 5 ሺህ 58 ተማሪዎችን አስመርቋል። ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምረቃ ሥነ- ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር መማር ማለት የባህሪ...

በወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ እየተመራ የሀገሩን ክብር የሚጠብቅ ሠራዊት መገንባቱን የማዕከላዊ ዕዝ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ ሠራዊቱ በየጊዜው በሚሠጠው ስልጠና አቅሙን እየገነባ፣ መሬትን በካርታ እያነበበ፣ አስቸጋሪ መልካ ምድርን እና የአየር ፀባይን ተቋቁሞ የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ...