“ሀገራዊ የምክክር መድረክ ስኬታማ እንዲኾን በጥንቃቄና በከፍተኛ ኀላፊነት እየተሠራ ነው” ፕሮፌሰር መስፍን...
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚካሄደዉ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ስኬታማ እንዲኾን እያንዳንዱ እንቅስቃሴ በጥንቃቄ እና በከፍተኛ ኀላፊነት እየተከናወነ እንደኾ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገልጸዋል፡፡
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር...
እነኾ ስለ እውነት ሞትን ናቁት!
"ፋሽሽቶች የሀገራችንን አርበኛ ሽፍቶች ቢሏቸው እውነት አይምሰላችሁ፡፡ ሽፍታ ማለት ያለ ሀገሩ መጥቶ የሰውን ሀገር የሚወር ይህ በመካከላችሁ የቆመ አረመኔው የኢጣሊያ ፋሽሽት ነው"
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እውነትን የያዘ ሞት አያስፈራውም፣ ጨለማ አያስቆመውም፣...
ሩስያ “ብድር ለልማት” በሚል ፓኬጅ የኢትዮጵያ መንግሥትን የልማት ጥረት ለመደገፍ ወስናለች” ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ሐምሌ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሳምንታዊ መግለጫ እንደገለጹት ሩስያ ከቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት ዘመን ጀምሮ ሲንከባለል የቆየ ቀሪ ብድር "ብድር ለልማት" በሚል ፓኬጅ በመለወጥ የኢትዮጵያ...
❝የአትሌቲክስ ቡድኑ የተቀዳጀው ድል ኢትዮጵያ በአንድነትና በፅናት ፈተናዎቿን እንደምታሸንፍ ያሳየ ነው❞ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ...
ሐምሌ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሜዳሊያ ብዛት ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በድል እንድታጠናቅቅ ያደረገው የአትሌቲክስ ቡድን ወደ ሀገሩ ገብቷል።
የአትሌቲክስ ቡድኑ ዛሬም በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች...
“መከራው ቢበዛ ችግሩ ቢረቅቅም ፣ ከፍ ማለት እንጂ ዝቅታን አታውቅም”
ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍ ባለ የታሪክ ማማ ላይ ተቀምጣለች፣ በማይጠፋ ብዕር ተቀልማ፣ በማያረጅ ብራና ላይ ተከትባለች፣ እንዳይደረስባት ኾና ቀድማለች፣ እንዳትናወጽ ኾና ፀንታለች፣ ለድንቅ ነገር፣ በድንቅ ጥበብ ተፈጥራለች፣ ለምስክር ተቀምጣለች።
ደም አፅንቷት፣ አጥንት አጠንክሯት፣...








