የውጭ ዜጎችን ምዝገባ ማራዘሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ነሐሤ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደም ሲል በዓለም አቀፍ ሕግ መሰረት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ያሉበትን ሁኔታ እና መጠን የመኖሪያ ፈቃድ የተመለከተ ምዝገባ ከሐምሌ 11/2014 ዓ.ም ጀምሮ ሲደረግ መቆየቱ ይታወሳል። በአሁኑ...

“የሕዳሴ ግድቡን ለማስተጓጎል የተደረጉ ፈተናዎችን ሙሉ በሙሉ በማለፍ የፕሮጄክት ሥራው ቀጥሏል” የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ...

ባሕር ዳር: ነሐሤ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን ኀይል ማመንጨት ጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ በሁለት ተርባይኖች ኀይል ለማመንጨት...

“የአባቶቻችን ትልምና ፍላጎት በማሳከት ሀገርን በጸና መሠረት ላይ ማቆም የዚህ ትውልድ ኃላፊነት ነው” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ነሐሤ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይነር ኃይል ማመንጨት ጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ ስርዓቱ ፕሬዝዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ...

ታሪክ ነጋሪው አምስትያ ገዳም

ባሕር ዳር: ነሐሤ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ይህን አካባቢ መጎብኘት በራሱ ብዙ መጽሐፍ ያነበቡ ያክል እንዲሰማዎ ያደርጋል። የአማራ ክልል በታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ የቱሪዝም ሀብቶች የታደለ ነው። ክልሉ ባለብዙ እድሜ ጠገብ የሃይማኖት ተቋማት ባለቤትም...

ለምክክሩ ሀገራዊ እሴቶችን እንደመሳሪያ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሤ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደም ሲል የነበሩ የመተሳሰብ፣ አብሮ የመኖር፣ የመተጋገዝ፣ የመተባበርና ሌሎች ሀገራዊ እሴቶችን ለሀገራዊ ምክክሩ እንደመሳሪያ መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገልጿል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር...