“የጠላቴ ጥይት ከመታው ጀርባዬን፣ ላሞራው ጣሉለት አታንሱት ስጋዬንʺ
ባሕር ዳር: ነሐሤ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለካስ ጥይትም ይናቃል፣ ሞትም ይረሳል፣ አሜካላውና እሾሁም ይዘለላል፣ ጠላቱን ናቀው፣ የጥይት በረዶውን ረሳው፡፡ ምድር ቃውጢ ሆናለች፣ አቧራው ይጨሳል፣ ጥይት ከግራ ከቀኝ፣ ከፊት ከኋላ ይተኮሳል፡፡ የፈረሱ ኮቴ፣ የሰው ጩኸት፣...
ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ !!
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለንጉሠ ነገሥቱ ብቻ ሳይኾን ለሚወዱት ሕዝብ ጭምር ዘውድ፣ የአዲስ አበባ ቆርቋሪ፣ የሴት ባለመላ እና የጦር አጋፋሪም ጭምር ናቸው፡፡ ጥበብን ከድፍረት፣ እውቀትን ከክህሎት፣ የሀገር ፍቅርን ከእምነት ጋር ታድሏቸዋል፡፡ ለሀገራቸው...
የኢትዮጵያ ኩባንያዎችን ከአሜሪካ ድርጅቶች ጋር የማስተሳሰር ሥራ እንዲሠራ ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከኢትዮ-አሜሪካ የንግድ ዘርፍ ማህበር የቦርድ አባላት ጋር በአገራዊና የቢዝነስ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደር ስለሺ በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ስላለው የሪፎርም...
ያለም ጣም ምኒልክ!
ባሕር ዳር: ነሐሤ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሥልጣኔ ቀንዲል፣ የሥልጡን ሕዝብ መሪ፣ አማኝና ታማኝ፤ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ቀያሽ፣ የኩሩ ሀገር እና ሕዝብ ባለቤት፤ የአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ባለአደራ፤ የጥቁር አፍሪካዊያን ታሪክ አንጥረኛ፤ የአድዋ ድል አውራ እና...
ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርስ የሚችል እና ለቀጣይ የፖለቲካ ውይይቶች መሠረት የሚጥል የሰላም ምክረ...
ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርስ የሚችል እና ለቀጣይ የፖለቲካ ውይይቶች መሠረት የሚጥል የሰላም ምክረ ሐሳብ ሰነድ መጽደቁን የሰላም አማራጭ ዐብይ ኮሚቴ አስታወቀ።
የሰላም አማራጭ ዐብይ ኮሚቴ በጉዳዩ ዘሪያ ያወጣው...








