በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰበት የሰቆጣ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት በተሻለ የጥራት...

ሰቆጣ: ነሐሤ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰበት የሰቆጣ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት በተሻለ ደረጃ መልሶ ለመገንባት የሚያስችል የመሰረት ድንጋይ ዛሬ ተቀምጧል። በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው የመሰረት ድንጋዩን ያስቀመጡት...

“ወጣቶች የኢትዮጵያን መፃዒ ተስፋ ለማበላሸት የሚሠሩ ኀይሎችን ሴራ በመታገልና አብሮነትን በማጽናት በሀገር ግንባታ ሂደት...

ነሐሴ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች የኢትዮጵያን መጻኢ ተስፋ ለማበላሸት የሚሠሩ ኀይሎችን ሴራ በመታገልና አብሮነትን በማጽናት በሀገር ግንባታ ሂደት ላይ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ...

በእንግሊዟ ንግሥት አድናቆት የተቸረውን የጢስ አባይ ፏፏቴ ድንቅ ሥፍራ ይጎብኙ!! 👉የአባይ ወንዝ የሚፈጥረው የጢስ አባይ ፏፏቴ ቀልብን የሚስብ ነው፡፡ 👉የጢስ አባይ ፏፏቴ ከባሕር ዳር ምስራቃዊ አቅጣጫ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት በጢስ አባይ ከተማ ይገኛል፡፡ 👉ፏፏቴው አራት መቶ...

እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር አደረሳችሁ!! “ዶሮ ከጮኽ የለም ሌሊት ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጨፍጋጋማ ወራት አልፈዋል፤ ብርሃን ሊገለጥ ቀናት ከፊታችን ቀርተዋል የሚል መልእክት አለው፡፡ የእረኞቹ የጅራፍ ጩኽት የተለያየ ሊገናኝ፣ የተነፋፈቀ ሊተቃቀፍ፣ የተራራቀ ሊቀራረብ እና የተጠፋፋ ሊጠያየቅ ቀኑ ቀርቧል የሚል ይመስላል፡፡ የቡሄ...

ሶለል-የራያዎቹ የባሕል አምድ!

ባሕር ዳር: ነሐሤ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ሶለል ብየ መጣሁ ሶለል ብዬ ጌቶች አሉ ብዬ…” "ሶለል የማንነታችን መገለጫ፤ የባሕላችን አምድ ነው" ይሉታል ራያዎቹ፡፡ ሶለል የራያ መለያ...