የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ስርአት በጥንቃቄ እንዲመራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳሰበ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያና የኮሙኒኬሽን ተቋማት የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ተደራሽነት ብሄራዊ ጥቅምን ታሳቢ ያደረገና በጥንቃቄ የሚመራ ሊሆን እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳስቧል።  ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የፌዴራልና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን...

የአሸባሪው ህወሐት ዝርፊያ ከትናንት እስከ ዛሬ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ የሽብር ቡድኑ ህወሐት በመቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የዓለም የምግብ ድርጅት መጋዘን በኃይል ሰብሮ በመግባት ነዳጅ እና ሌሎች ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን መዝረፉ ዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ እያነጋገረ...

WHO Chief agitating for War.

Bahir Dar,August 26,2022 (AMECO) WHO Chief agitating for War. The Knotted Gun sculpture at UN Headquarters in New York is famous all over the globe and it’s a universal symbol of non-violence. Sadly one...

ሰበር ዜና

መንግሥት እስከ አሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም ጁንታው ጥቃቱን ቀጥሎበታል። በመኾኑም የፌዴራል መንግሥት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር የገለጸው ዝግጁነት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለጁንታው ፀረ ሰላም ዕብሪት ምንጭ የሆኑ ወታደራዊዐቅሞችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ ይወስዳል። ስለኮነም በትግራይ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል። አቶ ደመቀ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ዘላቂ...