የውጭ ኃይሎች ድጋፍ አሸባሪው ትህነግ ለዳግም ጦርነት እንዲነሳ ምክንያት መሆኑን ላውረንስ ፍሪማን ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ዳግም ወረራ ጉልበቱ እና ምክንያቱ በቀጣናው እና ከቀጣናው ውጭ ያሉ ጸረ-ኢትዮጵያ አቋም ያላቸው ኀይሎች ድጋፍ መሆኑን እውቁ አሜሪካዊ የአፍሪካ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ገልጸዋል፡፡ የሽብር...

ʺ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረጉ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ...

👉ዋና አስተዳዳሪው ሁሉም ከዳር ዳር በመነሳት እንዲታገል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕወሃት የሽብር ቡድን በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳግም ወረራ ከከፈተ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡ ሕዝብን ጠላት አድርጎ የተነሳው የሽብር ቡድኑ...

በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ከጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ!

አሸባሪው ህወሓት የመንግስትን የሰላም አማራጭ ወደ ጎን በመተው ዳግም ጦርነት ማወጁ ለሰላም ቦታ የማይሰጥ መሆኑን ማረጋገጫ ነው። ቡድኑ ኢትዮጵያን ለማፍረስና ለመበታተን ወደ ኋላ እንደማይል በግልጽና በአደባባይ ያሳየበት ነው። በሰሜን ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መንግስት...

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች የጀመረውን ወረራ ለመቀልበስና የሀገርን ሉዓላዊነት...

የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አሽባሪው የሕወሃት ቡድን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የቀረበውን የሠላም አመራጭ በአግባቡ ሊጠቀምበት ይገባል። በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ አሸባሪው ህወሃት ባለፉት በስልጣን ላይ በቆየባቸው ዓመታት የብዝሃ ብሔር፣ ባህል፣...

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስን ጨምሮ የአሸባሪው ህወሃት አመራሮች በኢንተርፖል ተይዘው ለህግ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን ጨምሮ የአሸባሪው ህወሃት አመራሮች ማዕቀብ እንዲጣልባቸውና በኢንተርፖል ተይዘው ለህግ ሊቀርቡ እንደሚገባ ዴንማርካዊው ጋዜጠኛ ራስመስ ሶምዴርሊስ ተናገረ።  የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተሩ...