የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፈላጊውን መሥዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፈላጊውን መሥዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲል የድሬዳዋ አስተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
አስተዳደሩ ያወጣው መግለጫ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
አሸባሪው የህወሓት ቡድን ለ27...
የምዋጋው ኢትዮጵያ ሰላም ስለሚያስፈልጋት ነው!
ባሕር ዳር: ነሐሤ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ውጣ ውረዱ፣ መከራውና ፈተናው፣ ጽናቱና ታማኝነቱ ሁለነገሩ ኢትዮጵያን ይመስላል፡፡ በብዙ ይፈተናል፤ በማይታመን ብቃት አሸንፎ ብቅ ይላል፡፡ የኢትዮጵያን ጠላቶች በብርቱ ክንዱ ይደቁሳል፡፡ ፈተናዎቹን ሁሉ በእምነት እና በጽናት ይሻገራል፤...
❝ቤቴ በረሃ ነው ጫካ ነው አዳሬ፣ ማን ደጄን ረግጦት መቼ ተደፍሬ❞
ነሐሴ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግና ካልከፋው አያጉረመርምም፣ አፈሙዙን አያዞርም፣ ጫካ ውሎ ጫካ አያድርም፣ ጀግናው ሰላም ሲኾን ያርሳል፣ ይነግዳል፣ ሰላም ሲታጣ ነፍጡን ከትራሱ ያነሳል፣ ሀገር ወደተደፈረችበት አቅጣጫ ይገሰግሳል፣ አልሞ ይተኩሳል፣ ምሽግ ይደረምሳል፣ ጠላቱን ይደመስሳል፣...
“የትግራይ ሕዝብ መሰረታዊ ጠላት ህወሓት እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግስት አይደሉም” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ አሸባሪው ህወሓት ለትግራይ ሕዝብ የሚቀርብን ሰብአዊ ዕርዳታን ለጦርነት ማዋል ሕዝቡን መከራ ውስጥ ከቶታል ብለዋል።
አሸባሪዉ ህወሓት ለትግራይ...
“አንድነታችን ኀይላችን፤ ኀይላችን ነጻነታችን ነው እና ከመቼው ጊዜ በላይ አንድ መሆን አለብን” መኮንን...
👉"ቡድኑ የአልቫንያ ኮምኒዝምን ሲከተል በመቆየቱ ነጻ አውጭ ቡድን ነኝ እያለ ያምታታ ነበር"
ደብረ ማርቆስ፡ ነሐሴ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከምስረታው ሀገር የማፍረስን ዓላማ ያነገበ እና እድሜ ልኩን ይህንን እኩይ ዓላማ ሲፈጽም እና ሲያስፈጽም የኖረ ቡድን...








