ጋዜጠኛ ሕይወት ታደሰ ለልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚቆጠር ቁሳቁስ ድጋፍ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ ሕይወት ታደሰ ለልብ ህሙማን መርጃ ማእከል በማኅበራዊ ሚዲያ ያሰባሰበችዉን ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚቆጠር ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጋለች። የልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሩይ አሊ ጋዜጠኛ...

በወቅታዊ ቀጣናዊ ጂኦ-ፓለቲካ የደኅንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ ቀጣናዊ ጂኦ-ፓለቲካ የደኅንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በዝግጅቱ ላይ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ የፖሊሲ አማካሪ...

በጦርነት ለተጎዱ ከአራት ሺህ በላይ አርሶአደሮች የምርጥ ዘር ድጋፍ ተደረገላቸው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኤስ.ኤን.ቪ. የተባለ የኔዘርላንድ ግብረሰናይ ድርጅት በአማራና በትግራይ ክልሎች በጦርነት ለተጎዱ አከባቢዎች አራት ሺ 400 አርሶ አደሮች የሽንኩርት ምርጥ ዘር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ አማካሪ አቶ...

ፋብሪካዎች ተሠርቀው የሚመጡ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ ብረቶችን ባለመግዛት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ ምሰሶዎች ላይ የሚፈጸመውን ስርቆት ለመከላከል ባለ ድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ ጥሪ አቀረቡ። ሥራ...

“የሌሎችን የማይፈልግ የራሱንም የማይሰጥ ሕዝብ ከምንም በላይ ለፍትሕ እና ለሕግ የበላይነት ምቹ ነው” የሕግ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግሥት አሥተዳደር ታሪክ እና እሳቤ ለብዙ ዘመናት በዘለቀው ዘውዳዊው ሥርዓት ጅማሮዎች ቢኖሩትም ለዘመናት የዘለቀው የዘውዳዊው ሥርዓት አክትሞ የደርግ መንግሥት መንበረ መንግሥቱን ሲቆጣጠር መሠረቱ መጣሉን የተለያዩ ጸሐፍት...