“በኢትዮጵያ ተንከባላይ የዋጋ ግሽበት 33 ነጥብ 37 በመቶ ደርሷል” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው በ2016 ዓ.ም ሪቂቅ በጀት ላይ እየተወያየ ይገኛል፡፡
የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሕዝብ የቀረቡ ጥያቄዎችን ለገንዘብ ሚኒስቴር አቀረበ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡
የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በ2016 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት ላይ ከሕዝብ የቀረቡ ጥያቄዎችን ለገንዘብ ሚኒስቴር አቅርቧል፡፡
በዚህም መሠረት፦
👉...
“ሰላም ከሌለ ቱሪዝም የለም”
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ በየጊዜው በተፈጠሩ ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ችግሮች ምክንያት የከፋ ጉዳት ከደረሰባቸው የሀገሪቷ የገቢ ምንጮች መካከል ቱሪዝም ቅድሚያውን ይወስዳል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የሰሜን...
ምክር ቤቱ ዛሬ በፌደራል መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ ይመክራል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ ይካሄዳል።
ምክር ቤቱ በሚያካሂደው ጉባኤ የ26ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባኤን መርምሮ ያጸድቃል። የፌደራል መንግሥትን የ2016 በጀት ዓመት...
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ የምክክር መድረክ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች እና የክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች...








