አግራ ኢትዮጵያ በግብርናዉ ዘርፍ እገዛ እንደሚያደርግ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአግራ የቦርድ ስብሳቢ ኃይለማርያም...
አዲስ አበባ:: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አግራ ኢትዮጵያ በግብርናዉ ዘርፍ ሀገሪቱ የጀመረችዉን የለዉጥ ጉዞ በመደገፍ ግብርናን ለማዘመን እንደሚሠራ ነው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር እና የአግራ የቦርድ ስብሳቢ ኃይለማርያም ደሳለኝ የተናገሩት።
"የአፍሪካ አረንጓዴ የአብዮት ጥምረት" (አግራ)...
“በዘንድሮው ዓመት 12 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ተገዝቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና በ2016 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ ከምክር ቤት አባላቱ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሠጥተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገሪቱ የተፈጠረውን የማዳበሪያ...
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሲስተም ኢንጅነሪንግ መጽሐፍ ምረቃ እና የሳታላይት መረጃን ተቀብሎ መተግበር የሚያስችል ኘሮጀክት ማስጀመሪያ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሲስተም ኢንጅነሪንግ መጽሐፍ ምረቃ እና የሳታላይት መረጃን ተቀብሎ መተግበር የሚያስችል የ(ላሳክ) ፕሮጀክት ፕላትፎርም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በስፔስ ሳይንስ እና ጅኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡
የስፔስ ሳይንስ እና...
“ኢትዮጵያ ባለፉት 100 ዓመታት ከበቂ በላይ ጦርነት አድርጋለች፤ አሁን ሰላም አብዝታ የምትፈልግበት ወቅት ነው”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት በሰላም መጠናቀቅ...
“ሕገ-ወጥ ንግድ አሁንም ድረስ ሀገራዊ ፈተና ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጠቅላይ...








