በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በጤና ሚኒስቴር የዲጅታል ጤና ክፍል ኃላፊ አቶ ገመቺስ መልካሙ እንዳሉት፤ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ በሚገኙ...

በደሴ ከተማ በጦርነት ወቅት ቤታቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ ቤት ንብረታቸው ወድሟል። የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ፈንድ ጽሕፈት ቤት ዛሬ በደሴ ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች እና በከተማዋ...

በ2015 ዓ.ም አጠቃላይ ለመትከል ከታቀደው 25 በመቶ በአትክልትና ፍራፍሬ ችግኞችና በመኖ ለመሸፈን መታቀዱን ግብርና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አሕመድ ሽዴን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተሠሩ ሥራዎችን ተመልክተዋል። ቢሮው በአረንጓዴ አሻራ ልማት እስከ አሁን ያለውን አፈጻጸምና ያለው...

አቶ አህመድ ሽዴ በባሕር ዳር ከተማ የተከናወኑ “የሌማት ቱሩፋት” ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌድሪ ገንዘብ ሚኒስተር ሚኒስትር አህመድ ሽዴ እና በባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የሚመራው የፌደራል ፣የክልልና የከተማ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በባሕር ዳር ከተማ ያለውን የኢንዱስትሪና...

በምርት ዘመኑ በአማራ ክልል 8 ሚሊዮን ኩንታል የሩዝ ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን ግብርና ቢሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/2016 ምርት ዘመን የሩዝ ኩታ ገጠም ዘር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው...