“ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ላላት ግንኙነት የበለጠ ትኩረት እና ዋጋ ትሰጣለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ላላት ግንኙነት የበለጠ ትኩረት እና ዋጋ እንደምትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በ43ኛው የአፍሪካ ኅብረት ሥራ አስፈጻሚ ምክር...

“በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል የቆየውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በኢንቨስትመንት ትስስር እናጠናክራለን” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የንግድና ኢንዱትሪ ሚኒስትር ጋር የሁለቱን ሀገራት የኢንቨስትመንት ትስስር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ኢንቨስት ማድረግ...

አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጀሞ...

በዞኑ ከ1ሺህ 700 በላይ ለኾኑ አረጋውያንና በኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ ለኾኑ ግለሰቦች ቤታቸው በክረምት...

ደሴ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ከ1ሺ 700 በላይ የአረጋውያንና የአቅመ ደካማ ቤቶች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአዲስ መልክ እንደሚሠሩና እድሳት እንደሚደረግላቸው ነው የተገለጸው፡፡ በዞኑ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በተሁለደሬ...

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የዓመቱን ሀገራዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት አቀረበ፡፡

አዲስ አበባ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ይፋ ያደረገው ሪፖርት ከሰኔ/ 2014 ዓ.ም እስከ ሰኔ/2015 ዓ.ም ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ነው፡፡ ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች...