ሳምንቱ በታሪክ

👉የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ምሥረታ ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሥር ከሚታተሙት ዕለታዊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የኾነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሕትመት የጀመረው የወቅቱ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በስደት ከቆዩባት...

“ጥበባት መጪውን ትውልድ ቅርጽ በማስያዝ እና የከተማችንን የቱሪዝም መስሕብ በማላቅ ከፍ ያለ ሚና ይጫወታሉ”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በአሸናፊ ከበደ የክዋኔ ጥበባት ማዕከል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በመታደሜ ደስ ብሎኛል ብለዋል። አሸናፊ ከበደ ከያኒ ብቻ ሳይሆን የያሬድ ሙዚቃ...

በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ የፍቅርና የልማት ከተማ በሆነችው...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዝባዊ ውይይት ወደ ኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ያቀኑት በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክታቸው ቀጥሎ ቀርቧል፦...

875 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 875 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ናቸው፤ ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የኾኑ 18 ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍና...

” ያመለጣችሁ ዕድል ያስቆጫል” ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚችሉ ጉዳዮች ከባሕርዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ...