19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አንድነት እና ኅብረ ብሔራዊነት ሚዛን ጠብቀው እንዲሄዱ በሚያስችል መልኩ እንደሚከበር...

አዲስ አበባ: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመንግሥታት ግንኙነት፣ የዲሞክራሲያዊ አንድነት እና የሕገ መንግሥት አስተምህሮ ቋሚ ኮሚቴ ጸሐፊ ባንችይርጋ መለሰ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አከባበርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኅን ተቋማት መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔር...

የኪነ-ጥበብ እና ሥነ-ጥበብ ባለሙያዎች ለሀገራዊ አንድነት ያላቸውን የማይተካ ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ ቀረበ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኪነ-ጥበብ እና ሥነ-ጥበብ ለሁለንተናዊ ልማት እና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ " በሚል መሪ ሃሳብ ከኪነ-ጥበቡ ዘርፉ ባለሙያዎች ጋር የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት የባሕል እና...

የጎንደር የልማት እና ሰላም ማኅበር (ጎልሰማ) በጎንደር እና አካባቢው ሰላም እንዲሰፍን እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ጎልሰማ" በጎንደር እና በአካባቢው ያለውን እምቅ የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ሃብት በመለየት፤ የማኅበረሰቡን ኑሮ ለማሻሻል ተግዳሮት የኾኑትን የሰላም እና የልማት ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት "ሰላምን ማስፈን፣ ልማትን ማፋጠን ይቻላል"...

የቱሪዝም ዘርፉንም ለማዘመን በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች ላይ እንግዶችን የሚመራ አፕሊኬሽን ተሠራ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስፔስ ሳይንስ እና የጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር በላቸው ፀሐይ በስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ዘርፍ የክልሎችን አቅም በማሳደግ እና ልማትን በማፋጠን በራሳቸው የሚሠሩበትን አቅም ለመፍጠር እየተሠራ እንደኾነ ገልጸዋል። በቴክኖሎጂ...

ባለፉት 18 ዓመታት በብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ኅብረ ብሔራዊነት ላይ የተሻለ ግንዛቤ ተፈጥሯል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በአል መሪ ሀሳብ ትንተና ውይይት እያካሔደ ነው። ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የእኔ ብቻ ባሕል ማንነት የሚል ነጠላ ትርክት...