የወላይታ ሶዶ ነዋሪዎች እንግዶችን በፍቅር ተቀብለው ለማስተናገድ ተዘጋጅተዋል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወላይታ ሶዶ ነዋሪዎች ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል ወደ አርባ ምንጭ ከተማ የሚገቡ እንግዶችን በፍቅር ተቀብለው ለማስተናገድ ሙሉ ዝግጅት ማድረጋቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል። ነዋሪዎች የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ከአብሮነት ባሻገር...
የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በእንጅባራ ከተማ...
እንጅባራ፡ ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው በዚኹ መርሐ ግብር ከእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር፣ ከባንጃ ወረዳና ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተወከሉ የፓርቲው አባላት፣ ደጋፊዎች እና መሪዎች ተገኝተዋል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ...
“የጤናውን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ለማሳደግ የመመርመሪያ መሳሪያዎችን አቅም ማጎልበት ይገባል” የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ደብረ ብርሃን፡ ኅዳር 07/2017 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ማኅበረሰቡን ያሳተፈ ውይይት እያደረገ ነው።
የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ቴዎድሮስ ክፍለ ዮሐንስ (ዶ.ር) የመርሐ ግብሩ ዓላማ ጥራቱን...
“አምራቹን በቀጥታ ከሸማቹ ለማገናኘት ጊዜያዊ እና ቋሚ የገበያ ማዕከላትን የማስፋፋት ሥራ እየተሠራ ነው” ኢብራሂም...
ደሴ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (ኤፍ ኤስ አር ፒ) ጋር በጋራ በመኾን "ዘመናዊ የትስስር መድረኮችን በመፍጠር እና የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት የኑሮ ውድነትን እናርግብ"...
“ቱሪዝም ለዘላቂ ሀገራዊ እድገት ዋና የትኩረት አቅጣጫ ነው” የኢፌዲሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) "ቱሪዝም ለዘላቂ ሀገራዊ እድገት ዋና የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ እየተሠራበት ነው" ብለዋል።
ለዚህም አስፈላጊዉ...








